• July 2, 2024

4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

ሳምንቱን በስፖርት

መድፈኞቹ ፈረንሳዊውን ኮከብ ኪሊያን ምባፔን ለማስፈረም ኢላማ አድርጓል ሲል football insider ዘግቧል አርሰናል ዴክላን ራይስን ከዌስትሃም አስፈርሟል አርሰናል እና አያክስ…

ቫሌንሽያ ዋጋ ከፈለ…..

ቫሌንሽያ ከስፖንሩ CAZOO ጋር የነበረውን ስምምነት አፈረሰ።ምክንያቱ ደግሞ የቫሌንሽያ ደጋፊዎች ቪኒ ጁኒየር ላይ የዘረኝነት ስድብ መሰንዘራቸውን ተከትሎ ነው።ይህን ተከትሎ ክለቡ…

የፕሪሚየር ሊጉን እና ኤፍኤካፑን ካሳካ በኋላ ማንቺስተር ሲቲ የ1999 የከተማ ተቀናቃኙ ማንቺስተር ዩናይትድ የሶስትዮሽ ዋንጫ ክብር ገድል ለመድገም የአንድ ጨዋታ እድሜ ብቻ ቀርቶታል።

ዛሬ ምሽት በቱርኳ ኢስታንቡል ከተማ በአታቱርክ ስታዲየም ከኢንተር ሚላን ጋር በፍጻሜው ይጫወታል። በእንግሊዝ የሶስትዮሽ ዋንጫ ክብርን ያሳካው ብቸኛ ክለብ በ1998/99…

“ጅብሪል ሲሴ፦ስቴቨን ጄራርድ በ2005 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በእረፍት ሰዓት ያደረገውን የቡድን ወሬ(team-talk) መቼውንም አረሳውም”

“ከመቀመጫው ተነሳና ሁሉንም የአሰልጣኞች አባላትን እንዲወጡ ጠየቀ ከዛም ሁሉም ንቅል ብለው ወጡ ለተጎዱ ተጫዋቾች ህክምና እየሰጡ የነበሩ ተጫዋቾች ሁሉ ሳይቀሩ…

ሪያል ማድሪድ እና ቦሩሲያ ዶርትሙንድ  በቤሊንግሃም ዝውውር ሲስማሙ ሊዮኔል ሜሲ ወደ አሜሪካ ሊያቀና ነው

ሪያል ማድሪድ እንግሊዛዊውን የቦሩሲያ ዶርትመንድ አማካይ ጁዲ ቤሊንግሃምን ለማስፈረም መስማማቱ ተሰምቷል።ሎስብላንኮዎች አማካዩን ለማስፈረም 113 ሚሊየን ፓውንድ የሚከፍሉ ሲሆን፥ ተጫዋቹም ስድስት…

THE CAICEDO DERBY…..

ቼልሲ ከ ሊቨርፑል |የመጀመሪያ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ እውነታዎች………….. በቼልሲ እና በሊቨርፑል መካከል የተደረጉት የመጨረሻዎቹ ስድስት ግጥሚያዎች…